Jump to content

ደባ ራሱን ስለት ድጉሱን

ከውክፔዲያ

ደባ ራሱን ስለት ድጉሱንአማርኛ ምሳሌ ነው።

ተንኮል፤ እኩይ፤ ክፋት፤ ወ.ዘ.ተ. ዋናው ጉዳቱ ለራሱ ለተንኮለኛው ነው የሚሆነው። ደበኛ ድርጊቶች በጸንሳሹ ላይ አካላዊ ጉዳት ባያስከትሉም፣ የመንፈሳዊ (የፀፀት)አለንጋ ግን አይቀሬ ነውና።