ደናሊ ተራራ
Appearance
}|}}
| ደናሊ ተራራ | |
|---|---|
ደናሊ ከደናሊ ብሔራዊ ፓርክ | |
| ከፍታ | 20,237 ft (6,168 ሜ) |
| ሀገር ወይም ክልል | አላስካ፣ አሜሪካ |
| የተራሮች ሰንሰለት ስም | አላስካ ሰንሰለት |
| አቀማመጥ | 63°5′ ሰሜን ኬክሮስ እና 151°0′ ምዕራብ ኬንትሮስ |
| የቶፖግራፊ ካርታ | USGS Mt. McKinley A-3 |
| ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | ጁን 7, 1913 እ.ኤ.አ. በሀድሰን ስተክ፣ ሃሪ ካርስተንስ፣ ዋልተር ሃርፐርና ሮበርት ቴተም |
| ቀላሉ መውጫ | ምዕራብ በትሬስ መንገድ |
ደናሊ ተራራ በአሜሪካ አገር አላስካ ክፍላገር የሚገኝ በከፍታ ከዓለም 3ኛ ደረጃውን የያዘ ተራራ ነው። በ2007 ዓም ስሙ በይፋ ከ«ማኪንሌይ ተራራ» ተቀየረ።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |