ደንቨር

ከውክፔዲያ

ደንቨር (እንግሊዝኛ፦ Denver) የኮሎራዶ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1850 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 566,974 አካባቢ ነው።