ደጃዝማች

ከውክፔዲያ


ደጃዝማች ፤ (ደጅ አዝማች)[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የደጃዝማች ፤ (ደጅ አዝማች) ትርጉም - የሹመት ስም፤ በቀድሞው ጊዜ በራስና በፊታውራሪ መካከል ያለ የጦር አለቃ። ትርጓሜው ዋና ትልቅ አዝማች ማለት ነው፤ ጀና፡ ገ ይወራረሳሉና ደግ አዝማች እንዲል ትግሬ ። [1]

በሲቪል ማዕረግነቱ ደግሞ ከቢትዎደድ አንድ ደረጃ ዝቅ ያለ ነው።

  1. ^ አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት