ደጃዝማች ከበደ ተሰማ

ከውክፔዲያ

ደጃዝማች ከበደ ተሰማራስ ቢትወደድ ተሰማ ናደው ልጅ ሲሆኑ ራስ ቢትወደድ ተሰማ ናደው ደገሞ የሊቀ መኳስ ናደው እና የወይዘሮ ቆንጅት ድብነህ ልጅ ናቸው።