ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ደጃ/ገረሱ ዱኪ በአርበኝነት

[1]

ደጃዝማች ገረሱ ዱኪጣልያን ፋሺስት ወረራ ጊዜ የኢትዮጵያ አርበኛ ነበሩ። ከታላቅ ሠራዊት ጋር ጅማን ከጣልያን ኃያላት ነጻ ያወጡ ናቸው።

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ከበደ ተሰማ (ደጃዝማች)፣ የታሪክ ማስታወሻ፦ ሁለተኛው እትም (፲፱፻፷፫ ዓ/ም)፣ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ሊሚትድ ቁ፡ 1947
  1. ^ ከበደ ተሰማ (ደጃዝማች)(፲፱፻፷፫ ዓ/ም) ገጽ ፫፻፪