ዱባይ

ከውክፔዲያ
Dubai in United Arab Emirates.svg

ዱባይየተባበሩት የዓረብ ግዛቶች አንዱ ግዛትና ከተማ ነው።

የሕዝብ ቁጥር 2,106,177 ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 17 ከመቶ ብቻ የአገር ዜጎች ናቸው። የተረፉት 83 ከመቶ ኗሪዎች የውጭ ዐገር ጊዜያዊ ሠራተኞች ናቸው። አብዛኞቹም (ከግማሽ በላይ) ከሕንድ አገር የመጡ ሠራተኞች ናቸው። ከሌሎችም አገራት ደግሞ በዱባይ የሚሠሩ አሉ።