Jump to content

ዱናሌላ

ከውክፔዲያ

ዱናሌላ በብርሃን አስተፃምሮ የራሱን ምግብ የሚያዘጋጅ፣ ባለ አንድ ሕዋስ አረንጓዴ ዋቅላሚ ሲሆን እጅግ ጨዋማ በሆኑ ስፍራዎች ውስጥ ከሌሎች ፍጥረታት በተሻለ ሁኔታ በመኖር ችሎታው ይታወቃል።[1]

  1. ^ Oren A (December 2014). "The ecology of Dunaliella in high-salt environments". Journal of Biological Research. 21 (1): 23