ዲዬጎ ፎርላን
Appearance
ዲዬጎ ፎርላን |
|||
---|---|---|---|
ፎርላን በ2012 እ.ኤ.አ.
|
|||
ሙሉ ስም | ዲዬጎ ፎርላን ኮራዞ | ||
የትውልድ ቀን | ግንቦት ፲፩ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪድዮ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 179 ሳ.ሜ.[1] | ||
የጨዋታ ቦታ | አጥቂ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
1990–1991 እ.ኤ.አ. | ፔኛሮል | ||
1991–1994 እ.ኤ.አ. | ዳኑቢዮ | ||
1994–1997 እ.ኤ.አ. | ኢንዲፔንዲየንቴ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
1997–2001 እ.ኤ.አ. | ኢንዲፔንዲየንቴ | 80 | (37) |
2001–2004 እ.ኤ.አ. | ማንችስተር ዩናይትድ | 63 | (10) |
2004–2007 እ.ኤ.አ. | ቪላሪያል | 106 | (54) |
2007–2011 እ.ኤ.አ. | አትሌቲኮ ማድሪድ | 134 | (74) |
2011–2012 እ.ኤ.አ. | ኢንተር ሚላን | 18 | (2) |
2012–2014 እ.ኤ.አ. | ኢንተርናሲዮናል | 34 | (10) |
ከ2014 እ.ኤ.አ. | ሴሬሶ ኦሳካ | 13 | (6) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2002 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 112 | (36) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ የካቲት ፳፭ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
ዲዬጎ ፎርላን ኮራዞ (Diego Forlán Corazzo, ግንቦት ፲፩ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለሴሬሶ ኦሳካ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።