Jump to content

ዳንግላ (ወረዳ)

ከውክፔዲያ
ዳንግላ (ወረዳ)
ዳንግላ (ወረዳ)
ዳንግላ (ወረዳ) is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ዳንግላ (ወረዳ)

12°00′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


ዳንግላ (ወረዳ)አማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው።


ዳንግላ ወረዳ በአማራ ክልል በአዊ ዞን የሚገኝ ወረዳ ሲሆን የህዝብ ቁጥሩ ከ400,000 በላይ ነው። የወረዳው ህዝብ 95% አገው ሲሆን 4.5% ደግሞ አማራ ነው። ቀሪው 0.5% የሚሆነው ሌሎች የተለያዩ ብሄሮች ሲሆን የወረደው ከተማ ዳንግላ 40% አማራ ሲሆን 50% አገው 10% ደግሞ ሌሎች ብሄሮች ስብጥር ነው።