ዳግማዊ ኒኮላይ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ዳግማዊ ዛር ኒኮላይ
ዳግማዊ ቄሣር ኒኮላይ በኧርነስት ሊፕጋርት የተሳሉት
ዳግማዊ ቄሣር ኒኮላይ በኧርነስት ሊፕጋርት የተሳሉት
የሩሲያ ንጉሠ ነገሥት
ግዛት ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፯ እሰከ መጋቢት ፮ ቀን ፲፱፻፱ ዓ.ም.
በዓለ ንግሥ ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም.
ቀዳሚ ቄሣር አሌክሳንደር ፫ኛ
ተከታይ ዘውዱ ከስልጣን ወረደ
ጊዮርጊ ልቮፍ (የሽግግር መንግሥት ሊቀመንበር)
ባለቤት እቴጌ አሌክሳንድራ ፊዮዶሮቭና
ልጆች ኦልጋ ኒኮላየቭና
ታትያና ኒኮላየቭና
ማሪያ ኒኮላየቭና
አናስታስያ ኒኮላየቭና
አሌክሴይ ኒኮላየቪች
ሙሉ ስም ኒኮላይ አሌክሳንድሮቪች ሮማኖቭ
ሥርወ-መንግሥት ሮማኖቭ
አባት ቄሣር አሌክሳንደር ፫ኛ
እናት ማሪያ ፊዮዶሮቭና
የተወለዱት ግንቦት ፲፩ ቀን ፲፰፻፷ ዓ.ም. በአሌክሳንደር ቤተ መንግሥት
የሞቱት ሐምሌ ፲ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም. በየካተሪንበርግሩሲያ
ሀይማኖት የሩሲያ ኦርቶዶክስ ክርስትና


ዳግማዊ ዛር ኒኮላይ (መስኮብኛ፦ Николай II፣ ሙሉ ስም፦ Николай Александрович Романов ኒኮላይ አሊየክሳንድሮቪች ሮማኖቭ) የመጨረሻው የሩሲያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።