ዴራ አርሲ ክፍለ ሃገር በዶዶታ ስሬ ወረዳ ከናዝሬት 25 ኪ.ሜ. ደቡብ የምትገኝ ከተማ ናት። በአብዛኛው ሞቃታማ የአየር ንብረት ያላት ሲሆን በአንድ ከፍተኛ እና በሁለት ቀበሌዎች የተከፋፈለች ከተማ ናት።