ዴቪድ ቡክሰን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ዴቪድ ቡክሰን ከ1903 እስከ 1997 ዓ.ም ድረስ የኖሩ ስነ እንስሳ ባለሙያ እና የብርታኒያ ቆንጽላ ሰራተኛ የነበሩ ሰው ናቸው። ስለ ኢትዮጵያ ጥንት አብያተክርስቲያናት፣ ሩሲያ ኪነ ህንጻ ጥበብ እና በምሥራቅ አውሮፓ ከእንጨት ስለተሰሩ አብያተክርስቲያናት በጻፉት መጽሐፍት ይታወቃሉ።[1]

ዋቢ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ "David Buxton" (3 December 2003). በ6 July 2018 የተወሰደ.