ድልማጥያ

ከውክፔዲያ
ድልማጥያ በዛሬው ክሮኤሽያ ውስጥ

ድልማጥያ በአሁኑ ክሮኤሽያ ክፍላገር ሲሆን በጥንትም የተገኘ የድልማጣያውያን ሃገር ነበር። የሮሜ መንግሥት ከ160 ዓክልበ. በኋላ አውራጃውን ከኢልዋርያ መንግሥት ያዘ። ከዚያም ወዲኅ በብዙ አገሮችና ብሔሮች ሥልጣን ሥር ሆኗል።