ድሬ ዳዋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ድሬ ዳዋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ
Dire dawa airport.jpg
ከፍታ 1101
ድሬ ዳዋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ድሬ ዳዋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ

09°37′ ሰሜን ኬክሮስ እና 41°51′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


ድሬ ዳዋ ደጃች ይልማ አባ ጤና ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያድሬ ዳዋ ከተማ በስተሰሜን-ምዕራብ አቅጣጫ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ አየር ጣቢያ ነው።

ይህ የአየር ማረፊያ የድሬ ዳዋን አካባቢ ኢንዱስትሪዎች ምርት ለማስተናገድና፣ የውጭም የአገርም አልሚ ባለ-ሀብቶችን እንዲሁም የአካባቢውን (በተለይም ታሪካዊቷን የሐረር ከተማ) የቱሪስት መስህቦች ለሚጎበኙ መንገደኞች አገልግሎት የሚሰጥ ከመሆኑም ባሻገር ለወታደራዊ በረራዎችም የሚያገለግል አየር ማረፊያ ነው።

አየር ጣቢያው አንድ አስፋልት የለበሰ፣ ሁለት ሺ ሰባት መቶ ሜትር ርዝመት በ አርባ አምሥት ሜትር ስፋት ያለው የኮንክሪት ማኮብኮቢያ አለው።

ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]