ድንቅ ነሽ
Jump to navigation
Jump to search
ድንቅነሽ በኢትዮጵያ የተገኘች በሳይንስ የስዎች አፈጣር ላይ በእድሜ የጥንቱን የያዘች አጽም ናት። የተገኘችውም በአፋር ክልል ውስጥ ነው። በመላው አለም የምትታወቅበት ስሟ ደግሞ Lucy ይባላል። ሉሲ የተገኘችው በታዋቂዎቹ ሳይንቲስቶች ዶናልድ ጆሃንሰን እና ይቬስ ካፐንስ ነው። ሉሲ ከ ፫.፫ ሚሊዮን አመታት በፊት የኖረች ብርቅዬ የሰው ልጅ ዝርያ ስትሆን በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ብሄራው ሙዝየም ተጠልላ ትገኛልች።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |