ድጎ ጽዮን /አርብ ገበያ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ድጎ ፅዮን የ ቢቡኝ ወረዳ አስተዳደር ማዕከል ነው ። በአብዛኛው ድጎ እየተባለ ይጠራል ። በእድሜ ሸምገል ያሉ ሰዎች አርብ ገበያ እያሉ ሲጠሩት ይሰማል ። በ10°50′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°44′ ምሥራቅ ኬንትሮስ