ዶ/ር ማርቲን ሉጠር ኪንግ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ዶ/ር ማርቲን ሉጠር ኪንግ

ዶ/ር ማርቲን ሉጠር ኪንግ ጁኒዮር (እንግሊዝኛ፦ Dr. Martin Luther King Jr.) (1921-1960 ዓም) ስመ ጥሩ አመሪካዊ የክርስትና ሰባኪና የብሔራዊ መብቶች እንቅስቃሴ መሪ ነበሩ።