ሥነ ንዋይ
(ከኢኮኖሚ የተዛወረ)
ሥነ ንዋይ የምጣኔ ሀብት ጥናት ነው።
ትርጓሜዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
በእንግሊዝኛ «economy» /ኢኮኖሚ/ ለ«ምጣኔ ሀብት» እራሱ ሲያመልከት፣ የምጣኔ ሀብት ጥናት ወይም «ሥነ ንዋይ» ትርጓሜ «economics» /ኤኮኖሚክስ/ ነው።
የጥናት ክፍሎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ምጣኔ-ሃብታዊ መላ-ምቶች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ፍላጎትና አቅርቦት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋጋ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
እጥረት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ከምጣኔ ሀብት አስተሳሰብ በስተጀርባ ያለው አበይት ምክኒያት 'እጥረት' ነው። የተፈጥሮ ሃብት አላቂነትና የሰው ልጅ ያልተገደበ ፈላጎት ተጣምረው ለምጣኔ ሀብት አስተሳሰብ አስፈላጊነት አስተዋጽኦ ምጣኔ ሀብት ባህሪ አበርክተዋል። የዚህ አስተሳሰብ ፈልሳፊዎች፦
- አዳም ስሚስ (ነጻ ገበያ)
- ሪካርዶ (በ ሃራት መካከል ስላለው ትስስር)
- ጆን ሎክ
- ሚልተን ፍሪድማን ኬይንስ
ሊጠቀሱ ይችላሉ።
የምጣኔ-ሃብታዊ አስተሳሰብ ዕድገት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዘመናዊ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ስልጣኔ