ንግድ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ንግድ በመሰረቱ እጅግ በጣም ጥንታዊ የሰዉ ልጆች እንቅስቃሴ ነዉ። ሰዉ ማንኛዉንም የፈለገዉን ቁሳቁስ ማሙዋላት የማይችል ስለሆነ የግድ በተሰማራበት ሙያ የሚያገኘዉን የስራ ዉጤት ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ነገር ግን እሱ ራሱ ማምረት የማይችላቸዉን ነገሮች ለማግኘት ሲል የሚያካሄደዉ የምርቶች ልዉዉጥ ሂደት ነዉ።

ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]