ግብር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ግብር በግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ላይ የሚጣል እና በመንግስት ወይም ወእኩያ የግብር ሰብሳቢ ባለስልጣናት የሚሰበሰብ ክፍያ ነው። ይህም በማይከፍሉ ግለሰቦች ወይም ተቋማት ላይ ቅጣት ያስከትላል።