ጀፍ ዘከር
Appearance
ጀፍ ዘከር የሲ. ኤን. ኤን. አሜሪካዊ ዜና ድርጅት ፕሬዚዳንት ነው።
በ2009 ዓም ከሱ ታች የሆነ አንድ አለቃ ጆን ቦኒፊልድ በምስጢራዊ ካሜራ ሲናገር፣ ድርጅቱ ስለ አገሩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያሰራጨው ዜና ሀሣዌ መሆኑን ገልጸ። ይህ ሂላሪ ክሊንተንን ለማሸነፍ ከሩስያ ጋር ሴራ እንደ ነበረው የሚል ሀሣዊ ዜና ነበር። ቦኒፊልድ እንደ ተመዘገበ ሲል ይህ ክስ በዘከር ትዕዛዝ ሕዝቡን ለማታለል ለሥስትና ለብር ሆነ። ይህ በተገለጸበትም ወቅት፣ ሦስት የሲ ኤን ኤን ጋዜጠኞች ከስራቸው ተለቀቁ።