ጂሚ ካርተር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
Jimmy Carter (cropped).jpg

ጀምስ ኧርል ጂሚ ካርተር (እ.አ.አ. በኦክቶበር1፣ 1924 ተወለዱ) ከእ.አ.አ. 1977 እስከ 1981 ባለው ጊዜ ውስጥ 39ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግለዋል።