ጂም ሞሪሰን

ከውክፔዲያ
ጂም ሞሪሰን በ1968 እ.ኤ.አ.

ጂም ሞሪሰን (እንግሊዝኛ፦ Jim Morrison) የአሜሪካ ዘፋኝና የዘፈን ደራሲ እንዲሁም የግጥም ደራሲ ነበር። ዲሴምበር 8 ቀን 1943 እ.ኤ.አ. ተወልዶ በጁላይ 3 ቀን 1971 እ.ኤ.አ. ሞተ።