Jump to content

ጃቫ ቨርቹአል ማሽን

ከውክፔዲያ

የጃቫ ቨርቹአል ማሽንጃቫባይት ኮድ ለመተግበር የሚረዳውን ከባቢ የሚፈጥር የቨርቹአል ማሽን አይነት ነው። ይህንንም ከሰው ውጪ የሚሰራ የፕሮግራም ችግሮችን ማጥለያ (ሶርስ ኮዱ ምንም ይሁን ምን) በተግባር ላይ በማዋል ይፈጽማል። ይህው አንድ ጊዜ ብቻ ፕሮግራምን በመጻፍ በተለያዩ ፕላትፎርሞች ላይ (ዊንዶውስ ሊነክስ ውዘተ) እንድንጠቀመው ማስቻሉ የዋናው የጃቫ ፕላትፎርም ኮድን የማሮጫው ዋና አካል ያደርገዋል። በአሁኑ ጊዜ እንደ ሰን ማይክሮሲስተምስ ገለጻ ከሆነ በአለማችን ላይ ከ 5.5 ቢሊዮን በላይ የቨርቹአል ማሽንን የሚጠቀሙ ቁሶች ይገኛሉ።