ጃኒኮሎ
Appearance
ጃኒኮሎ (ጣልኛ፦ Gianicolo፤ ሮማይስጥ፦ Ianiculum /ያኒኩሉም/) በምዕራብ ሮማ ከተማ የሚገኝ ኮረብታ ነው። ከቲቤር ወንዝ ስሜን በመሆኑ ይህ ኮረብታ በጥንት ከሮማ ከተማ ማዶ ነበርና በሮማ 7 ኮረብቶች መኅል አይቆጠረም። በሮማውያን አፈ ታሪክ ዘንድ ያኒኩሉም በያኑስ የተሠራ ጥንታዊ የኤትሩስካውያን ከተማ ነበረ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |