ጃኪ ቻን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ጃኪ ቻን በ2009 ዓም

ጃኪ ቻን፣ (1946 ዓም ተወለደ) ሆንግ ኮንጋዊ ተዋናይ እና የፍልሚያ ጠቢብ ነው። ከፍተኛ እንቅስቃሴ ባላቸው ፊልሞቹ ይታወቃል፤ እነዚህን እንቅስቃሴዎችም በተፈጥሮአዊ ቁመናው መወጣት በመቻሉ ለፊልሞቹ የበለጠ ድምቀትን ይሰጣቸዋል አለምም በዚ አድናቆት ያዥ ነው ለእሱ። ጃኪ ቻን ከቻይና ወይም በሷ ውስጥ ሆና ራሷን ከምታገለዋ ሀገር ሆንግ ኮንግ ቢሆንም በአለም በጣም አሉ ከተባሉ የፊልም ገበያዎችጋ አብሮ በመስራት ብዙዎቹን ፊልሞቹን አለም አቀፍ ቅርፅ ይሰጣቸዋል።