ጃክሰን፣ ሚሲሲፒ

ከውክፔዲያ
JacksonMissColl.png

ጃክሰን (እንግሊዝኛ፦ Jackson) የሚሲሲፒ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1814 ዓ.ም. ተመሠረተ።