ጅራት

ከውክፔዲያ
ጉማሬ ጅራት

ጅራት ጡት አጥቢዎች እና ወፎች የቆሪ አጥንት እና የጀርባ አጥንት መጋጠሚያ አካባቢ የሚጀምር ቅጥያ አካል ነው። ምንም እንኳን ይህ ዓካል የተለመደው የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ላይ ቢሆንም እንደ ጊንጥ ያሉ እንስሳትም ላይ ይገኛል።