ጆርጅ ዋሽንግተን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ጆርጅ ዋሽንግተን

ጆርጅ ዋሽንግተን ከ February 22, 1732 እስከ December 14, 1799 እ.ኤ.ኣ. ድረስ በሕይወታቸው ኖረው የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ። የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ከመሆናቸዉ በፊት ገበሬ ነበሩ። አሜሪካን ነፃ ለማውጣት ለተጫወቱት ሚና በጣም የሚደነቁና የሚከበሩ ሰዉ ነበሩ።

ጆርጅ ዋሽንግተን ከአባታቸዉ ከኦገስቲን ዋሽንግተን እና ከእናታቸዉ ከሜሪ ቦል በ ዌስትሞርላንድ ክልል ቨርጂኒያ ተወለዱ። ጆርጅ ዋሽንግተን በDecember 14, 1799 እ.ኤ.ኣ. ከዚህ ከዓለም በሞት ተለይተዋል።