Jump to content

ጆሮ ጠቢ በሌለበትም ዘንድ ጠብ ጸጥ ይላል

ከውክፔዲያ

«ጆሮ ጠቢ በሌለበትም ዘንድ ጠብ ጸጥ ይላል» የመጽሐፍ ቅዱስ (የንጉሥ ሠሎሞን) ምሳሌ ነው። (መጽሐፈ ምሳሌ 26:20)

«እንጨት ባለቀ ጊዜ እሳት ይጠፋል፤
ጆሮ ጠቢ በሌለበትም ዘንድ ጠብ ጸጥ ይላል።»