ጆ ባይድን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
Joe Biden February 2020 crop.jpg

ጆሴፍ ሮቢኔት ባይደን ጁ.(Joseph Robinette Biden Jr.) 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነው። ህዳር 20,1942 እ.ኤ.አ. ከእናቱ ካቴሪን እና ከአባቱ ጆሴፍ በስክራቶን,ፔንስልቫንያ ተወለደ።[[<1/>] ]

የጆ ባይደን ቤተሰብ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በ29 አመቱ በሴኔቱ ምርጫ የተመረጠው ጆ ባይደን ከተመረጠ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ሚስቱና ሴት ልጁ ናኦሚ ተገደሉ። ሃንተር ባይደንቢዩ ባይደን በፅኑ ተጎዱ። ባይደን በ1977 እ.ኤ.አ. አሽሊ ብላዘርን የወለደችለትን ጂል ጃኮብስን አገባ። [[<2/>]]

የሴኔት ቆይታው[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የዴላዌር ሴኔተር ሆኖ 4 አስርት አመታትን ማለትም 16 አመታትን በሴኔት ህግ አውጪ ኮሚቴ ሊቀመንበርነትና ሌሎች ማእረጎች ይሰራ ነበር።[[<1/>]]

ንግግሮቹ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በ3 ጥይት አጋዘኗን ከሳትክ ማደንህን አቁም። ችግሩ አንተ ነህ።

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

1 <http://www.whitehouse.gov/administration/president-biden//>
2<http://joebiden.com/>