ገበያ ማንኛውንም ገዥ ወይም ሸማች ከሻጭ ወይንም አገልግሎት ሰጭ ጋር የተለያዩ ሸቀጦችን፣ አገልግሎቶችን እንዲሁም ልዩ ልዩ መረጃዎችን እንዲለዋወጡ የሚፈቅድ መዋቅር ነው።