ገበጣ
Jump to navigation
Jump to search
ገበጣ ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ ጨዋታ ነው። እንደ ቼስ ና ዳማ በጠፍጣፋ ገበቴ ላይ ሁለት ሰወች የሚጫወቱት የጨዋታ አይነት ነው። በግብጦሽ ህግ መሰረት ገበቴው ላይ 18 ጉድጎዶች ሲኖሩ የተወሰኑ ጠጠሮችም በየጉድጘዱ ይቀመጣሉ። የጨዋታው አላማ እንግዲህ የባላጋራን ጠጠሮች መብላት ነው። የባላጋራ ጠጠሮች ዜሮ ሲቀሩ ያንጊዜ አሸነፍን ይባላል። ስዕሉ የሚያሳየው 3 ረድፍ ያለው ገበጣ ይሁን እንጂ ባለ ሁለት ረድፍ ብቻም አለ።
ይህን ጨዋታ በኢንተርኔት መጫወት ይቻላል እዚህ ላይ [1]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |