Jump to content

ጉልጉላ

ከውክፔዲያ

ጉልጉላደቡብ ኢትዮጵያወላይታ ዞን የምገኝ ከተማ ነው። ጉልጉላ ከወላይታ ሶዶ በስት ምስራቅ በኩል ይገኛል። ይህ ከተማ ከባህር ወለል በላይ 1812 ሜትር ከፍታ አለው። በካርታ ላይ ስታይ 6°50' ሰሜን 37°47' ምስራቅ ይገኛል።[1]

  1. ^ "የጉልጉላ መገኛ". Archived from the original on 2022-02-05. በ2022-02-05 የተወሰደ.