ጉበት

ከውክፔዲያ

ጉበት በሰዎችና በብዙ እንስሶች ውስጥ የሐሞት መገኛ ሲሆን ሆድ ምግብን ለማንሸራሸር የሚረዳ አካል ነው። ከዚህም በላይ ሌሎች ልዩ አይነተኛ ሚናዎች ስለ ሰውነት ጤና ያጫወታል።