Jump to content

ጉጉት

ከውክፔዲያ
ወንድና ሴት ጉጉት፣ አንዱ አይነት ጉጉት
በአውሮፓ ብርድ ወራት በአፍሪካ የሚያደር ዝርያ፤ በቀን ያንቀላፋል የሌሊት ጉጉት ነው

ጉጉት (Strigiformes) በጣም ሰፊ የሆነ የአዕዋፍ ክፍለመደብ ነው። በዚህ ክፍለመደብ ውስጥ በርካታ የጉጉት ዝርያዎች አሉ።