Jump to content

ጋሞ

ከውክፔዲያ

ጋሞኢትዮጵያ ብሔር ነው።በዚህ ብሔር ውስጥ የጋሞ ሕዝብ ይገኛል፡፡ የጋሞ ሕዝብ በኦሟዊ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር ከሚጠቃለሉ ቋንቋዎች አንዱ የሆነውን ጋሞኛ (Gamoththo) ይናገራል፡፡የጋሞ ህዝብ ባህሉን ያለቀቀና በሽምግልና ስርዓት ዕርቅ የሚፈፅም በስነ ልቦናው ከፍ ያለ ማህበረሰብ የሚገኝበት ህዝብ ነው።የዞኑ ማዕከል አርባ ምንጭ ስትሆን ውብና ማራኪ መስዕብ ያላት በተፈጥሮ ሀብት የታደለች ከተማ ነች።የጋሞ ማህበረሰብ በድንቅ ጥበቡ በሽመና በመላው አለም ይታወቃል። ጋሞ ሕዝብ የዛሬ 600 ዓመት ከጎንደር የፈለሰ ሕዝብ ነው።