ግምባር ገፊ

ከውክፔዲያ

ግምባር ገፊአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የፀጉሩ ማህከል ከግምባሩ ላይ ያለ። በተለምዶ እድለ ቢስ ተደርጎ የሚቆጠር

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ማሞ ግምባረ ገፊ ነው ጸጉሩ።