ግሬጎር መንደል

ከውክፔዲያ
ግሬጎር መንደል 1857 ዓም ግድም

ግሬጎር መንደል (ጀርመንኛ፦ Gregor Mendel 1814-1876 ዓም) የኦስትሪያ መኖኩሴና ሥነ አትክልት ሊቅ ነበረ። እርሱ የሥነ ባህርይ (ጀነቲክስ) መሥራች ተብሏል።