ግንደ ቆርቁር

ከውክፔዲያ

ግንደ ቆርቁር (Picidae) በአለም ዙሪያ የሚገኝ ሰፊ የአዕዋፍ አስተኔ ነው። 35 ወገኖችና 240 ዝርዮች አሉበት።