ግንድ የዋጠ

ከውክፔዲያ

ግንድ የዋጠአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የማይተጣጠፍ። ግትር።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አበበ ግንድ የዋጠ መስሎ ቆሟል።