Jump to content

ጎመን እያበሰልሁ ነው

ከውክፔዲያ

ጎመን እያበሰልሁ ነው

2.በእመቤታችን በፍስለታ ጾም አለቃ ቤተክርስቲያን አገልግለው ሲመለሱ ባለቤታቸው ማዘንጊያ የሚበላ ነገር በጎመን ይሰጧቸዋል ጎመኑ አልበስሎም ኑሮ ከምግብ በዃላ አለቃ ኆዳቸውን ወደሳቱ ጠጋ አድርገው ያሻሻሉ። ማዘንጊያ ነገሩ ገርሟቸው አለቃ ምን እያደረጉ ነው ይሏቸዋል አለቃም በአሽሙር ጎመኔን እያበሰልሁ ነው አሉ ይባላል።