ጓያ ፊት

ከውክፔዲያ

ጓያ ፊትአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የታመመ የሚመስል የነጣ ፊት

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አለሙ ምነው ጓያ ፊት ሆነ? ታሟል መሰል።