ጠመንጃ

ከውክፔዲያ
USAS12shotgun4104.jpg

ጠመንጃአማርኛ ሰዋስው ስም ነው። ነፍጥ ወይም ጦር መሳሪያ ማለት ነው። ቃሉ ጠብ (አምባጓሮ) መንጃ (ማቆሚያ) ከሚሉት ቃላት የተጣመረ ቃል ነው።