ጠርጥር በገንፎ ውስጥ እንዳለ ስንጥር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጠርጥር በገንፎ ውስጥ እንዳለ ስንጥርአማርኛ ምሳሌ ነው። ጠርጥር በገንፎ ውስጥ እንዳለ ስንጥርአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ስንጥር ስለሚዋጋ ..ጥርጥር በለሰለሰ ነገር ውስጥ ያለ የሚጎዳ/የሚዋጋ መጥፎ ነገር ነው