ጠንቋይ ለራሱ አያቅም

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጠንቋይ ለራሱ አያቅምአማርኛ ምሳሌ ነው። ጠንቋይ ለራሱ አያቅምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የጠንቋዮችን ውሸታምነት የሚያጋልጥ ሲሆን በተረፈ እራሱን የማይጠቅም ስራን የሚሰራን ሰው ለመግለጽ የሚያገለግል ተረትና ምሳሌ ነው።