ጠጣር ጂዎሜትሪ

ከውክፔዲያ

ጠጣር ጂዎሜትሪ የሶስት ቅጥ ኅዋ ጂዎሜትሪ የሚጠናበት የሒሳብ ክፍል ነው። ሶስት ቅጥ ማለቱ እኛ የምንኖርበትን ኅዋ ቅጥ ማለት ነው። ይሄ አይነት ጂዎሜትር በጥንታውያኑ ግብጾችና ግሪኮች ዳብሮና ተመዝግቦ ይገኛል።

ከጠጣር ጅዎሜትሪ ፈጠራዎች ምሳሌ፦

ቴትራሄድሮን
(አራት ገጽ)
ኩብ
(ስድስት ገጽ)
ኢሊፕሶድ
(ሞላላ)
አይኮሳሄድሮን
ሃይፐርቦሎይድ

(ማጫዎቻ)


(ማጫዎቻ)


(ማጫዎቻ)


(ማጫዎቻ)


(ማጫዎቻ)