ጡብ

ከውክፔዲያ
ጡብ የተሰራ ግድግዳ

ጡብ የግንብ ወይም ሲራሚክ ስሪት ሲሆን የሚያገለግለውም እንደ ግንብ ያሉ መዋቅሮችን ለመገንባት ነው።