ጤዛ (ፊልም)

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጤዛኢትዮጵያዊው የፊልም ባለሙያ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የተሰራ ፊልም ነው። በ2009 እ.አ.አ. የኡጋድጉውን የፊልም ፌስቲቫል ያሸነፈ ፊልም ሲሆን በደርግ ዘመን ስለነበረው የኢትዮጵያ ሁኔታ ይዳሥሳል።